ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በውበቷ ተደነቁ፥ በእርሷም ምክንያት የእስራኤልን ልጆች አደነቁ፥ እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “እንዲህ ያሉ ሴቶች ያሉትን ሕዝብ የሚንቀው ማነው? ከእነርሱ አንድ ሰው እንኳ ማስቀረት መልካም አይደለም፥ ከተውናቸው ምድሪቱን ሁሉ ሊስቡ ይችላሉ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ደም ግባትዋንም አደነቁ፤ ስለ እርስዋም የእስራኤልን ልጆች አደነቁ፤ እርስ በርሳቸውም፥ “እንደ እነዚህ ያሉ ሴቶች ያሉትን ሕዝብ የሚንቅ ማን ነው? ዓለሙን ሁሉ ሊተነኰሉ ስለሚችሉ ከእነዚህ ሰዎች አንድ ሰውስ እንኳ ይቀር ዘንድ መልካም አይደለም” ተባባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |