ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከእርሷና ከአገልጋይዋ ጋር የሚሔዱ መቶ ሰዎች ከእነርሱ መካከል መረጡ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳንም አደረሱአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከእርስዋና ከብላቴናዋ ጋር የሚሄዱ አንድ መቶ ሰዎችን መረጡ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳንም አደረሷት። ምዕራፉን ተመልከት |