ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “ወደ ጌታችን ለመቅረብ በፍጥነት ወርደሽ በመምጣትሽ ሕይወትሽን አዳንሽ፤ አሁንም ወደ ድንኳኑ ሂጂ፤ ከእኛ መካከል ጥቂቶቹ ወደ እርሱ ያደርሱሻል፥ በእጁም ያስረክቡሻል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ወደ ጌታችን ፈጥነሽ የወረድሽ አንቺ ሕይወትሽን አዳንሽ። አሁንም ወደ ድንኳኑ ሂጂ፤ ወደ እርሱ የሚያደርስሽን ሰው ከእኛ እንልካለን። ምዕራፉን ተመልከት |