ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሰዎቹ ቃሏን በሰሙ ጊዜና ፊትዋንም ባዩ ጊዜ፥ በውበትዋ በዓይናቸው የምትደነቅ ሆና አገኙአት፥ እንዲህም አሏት፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነዚያም ሰዎች ቃልዋን በሰሙ ጊዜ፥ ፊትዋንም ባዩ ጊዜ፥ ደም ግባትዋም ፈጽሞ የተደነቀ እንደ ሆነ ባዩ ጊዜ እንዲህ አሏት፦ ምዕራፉን ተመልከት |