Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 እኔ የመጣሁት የሠራዊቶቻችሁ ዋና የጦር አዛዥ የሆነውን ሆሎፎርኒስን ለማግኘትና ለእርሱ እውነተኛ ነገርን ለመንገር ነው፤ ከሰዎቹ አንድም ሳይሞትበት ተራራማውን አገር በሙሉ መያዝ እንዲችል መከተል የሚገባውን መንገድ አሳየዋለሁ”።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 እኔ እው​ነ​ተኛ ነገ​ርን እነ​ግ​ረው ዘንድ፥ የም​ት​ሄ​ዱ​በ​ት​ንም ጎዳና አሳ​የው ዘንድ ወደ ቢት​ወ​ደ​ዳ​ችሁ ወደ ሆሎ​ፎ​ር​ኒስ አስ​ቀ​ድሜ መጣሁ፤ አው​ራ​ጃ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ገን​ዘብ ታደ​ር​ጋ​ላ​ችሁ፤ ከሰ​ዎ​ቻ​ችሁ አንድ ሰው ስንኳ የሚ​ቈ​ስል የለም።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 10:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች