ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያዟትና እንዲህ ሲሉ ይጠይቋት ጀመር፦ “ከማን ወገን ነሽ? ከየት ትመጫለሽ? ወዴትስ ትሄጃለሽ?” እርሷም እንዲህ ስትል መለሰችላቸው፤ “እኔ የዕብራውያን ልጅ ነኝ፥ ለእናንተ መብል እንዲሆኑ ተላልፈው ሊሰጡ ስለሆነ ከእነርሱ ፊት ጠፍቼ መጣሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ይዘውም መረመሩአት፤ እንዲህም አሏት፥ “አንቺ ማን ነሽ? ከየት መጣሽ? ወዴትስ ትሄጃለሽ?” እርስዋም አለቻቸው፥ “እኔ ከዕብራውያን የተወለድሁ ነኝ፤ ሀገራቸውን ለእናንተ አሳልፈው ሊሰጡ በወደዱ ጊዜ ከእነርሱ ኰብልዬ መጣሁ። ምዕራፉን ተመልከት |