ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ስለዚህ ዮዲት ወደ እስራኤል አምላክ መጮዃን ከጨረሰች በኋላና እነዚህን ቃላት መናገር ከፈጸመች በኋላ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ወደ እስራኤል አምላክ መለመኗን ከጨረሰችና ይህንም ነገር ሁሉ ከፈጸመች በኋላ፥ ምዕራፉን ተመልከት |