ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር በፋርስ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በምዕራብ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በኪልቅያና በደማስቆ፥ በሊባኖስና በአንቲሊባኖስ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በባሕር ጠረፍ ለሚገኙ ሁሉ ላከ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የፋርስ ንጉሥ ናቡከደነፆርም በፋርስ አውራጃ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በቂልቅያ፥ በደማስቆና በሊባኖስ ምዕራብ ወደሚኖሩ ሁሉ በወንዝ ዳርም ወደሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ላከ። ምዕራፉን ተመልከት |