ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በእነዚያ ቀኖች ንጉሥ ናቡከደነፆር በሰፊ ሜዳ በንጉሥ አርፋክስድ ላይ ጦርነት ከፈተ፥ ያም በራጋው አውራጃ ያለ ሜዳ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዚያም ወራት ናቡከደነፆር ንጉሡ አርፋስክድን በሰፊ ሜዳ ተዋጋው፤ ያም ሜዳ በራግው አውራጃ ያለ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |