ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የበራፎቹ ቁመት ወደ ላይ ሰባ ክንድ ጐናቸው አርባ ክንድ ሆኖ የእግረኛ ጦር ወታደሮች በሰልፍ እንዲወጡባቸው ሆነው የተሠሩ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጽኑዓኑ፥ ኀያላኑና የጥበቃ ሠራዊቱ የሚገቡባቸው የሚከፈቱ የበሮችዋን ደጃፍ ቁመታቸውን ሰባ ክንድ፥ ስፋታቸውን አርባ ክንድ አድርጎ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |