ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በየበሮች ቁመታቸው መቶ ክንድ፥ የመሠረታቸው ስፋት ስለሳ ክንድ የሆኑ ግንቦች አቁሞ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በየበሩ መቶ መቶ ክንድ እያለፈ የጕበኛ ቤቱን አቆመ፤ መሠረቱም ከማዕዘን እስከ ማዕዘን ድረስ ስድሳ ክንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |