ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከዚህ በኋላ ከመላ ሠራዊቱና ከብዙ ጦረኞቹ ጋር ተመለሰ፤ በዚያም እርሱና ሠራዊቱ ሁሉ እየበሉና እየጠጡ መቶ ሃያ ቀን ተቀመጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እርሱም ተመለሰ፤ ከእርሱ ጋር ያሉ እጅግ አርበኞች የሆኑ ብዙ ሰዎችም ሁሉ ተመለሱ፤ በዚያም ሲያስብና ሲመክር መቶ ሃያ ቀን ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከት |