ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አርፋክስድንም በራግው ተራሮች ላይ ያዘውና በጦር ወጋው፥ እስከዚህችም ቀን ድረስ አጠፋው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አርፋክስድንም በራግው አውራጃ ይዞ በጦር ወጋው፤ ፈጽሞም አጠፋው። ምዕራፉን ተመልከት |