ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በከተሞቹም ላይ ጌታ ሆነ፥ እስከ ኤቅባጥናም ደረሰ፥ ግንቦቹን ያዘ፥ አደባባዮቸን በረበረ፥ ክብርዋንም በውርደት ቀየረው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሀገሮቹንም ሁሉ ያዘ፤ እስከ ባጥናም ድረስ ሄዶ አምባቸውን ያዘ፤ ሀገሩንም ሁሉ በረበረ፤ አጠፋትም። ምዕራፉን ተመልከት |