ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዓሥራ ሰባተኛው ዓመት ሠራዊቱን በንጉሥ አርፋክስድ ላይ አሰለፈ፥ በጦርነቱም አሸነፈ፥ የአርፋክስድን ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሰኞቹንና ሠረገላዎቹን ገለበጠ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር ንጉሡ አርፋክስድን በነገሠ በዐሥራ ሰባተኛው ዓመት ተዋጋው፤ ድል ነሥቶም የአርፋክስድን ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሶቹንና ሰረገላዎቹን ሁሉ ወሰደ። ምዕራፉን ተመልከት |