ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በታላቂቱ ከተማ በነነዌ በአሦራውያን ላይ የገዛው ናቡከደነፆር ከነገሠ ዐሥራ ሁለተኛው ዓመት ነበር፤ በዚያን ጊዜ አርፋክስድ በኤቅባጥና ባሉ በሜዶናውያን ላይ ነግሦ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በታላቅዋ ከተማ በነነዌ ለአሦር በነገሠ በናቡከደነፆር በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት፥ ሜዶንንና ባጥናን ይገዛ የነበረው ንጉሥ አርፋክስድ፥ ምዕራፉን ተመልከት |