መሳፍንት 21:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የጉባኤውም መሪዎች እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ የብንያም ሴቶች አልቀዋል፤ ታዲያ ለቀሩት ወንዶች ሚስት የምናገኝላቸው እንዴት ነው? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የጉባኤውም ሽማግሌዎች እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ የብንያም ሴቶች ዐልቀዋል፤ ታዲያ ለቀሩት ወንዶች ሚስት የምናገኝላቸው እንዴት ነው? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህም የጉባኤው መሪዎች እንዲህ አሉ፥ “በብንያም ነገድ ከእንግዲህ ሴቶች አልተገኙም፤ ታዲያ ከሞት የተረፉት ወንዶች ሚስት ማግኘት ይችሉ ዘንድ ምን እናድርግ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የማኅበሩ ሽማግሌዎችም፥ “ከብንያም ሴቶች ጠፍተዋልና የቀሩት ስዎች ሚስት እንዲያገኙ ምን እናደርጋለን?” አሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የማኅበሩ ሽማግሌዎች፦ ከብንያም ሴቶች ጠፍተዋልና የቀሩት ሰዎች ሚስት እንዲያገኙ ምን እናደርጋለን? አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |