ኢያሱ 15:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥ ሶኮ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 በኰረብታማዋም አገር የሚገኙ ከተሞች ደግሞ እነዚህ ናቸው፤ ሳምር፣ የቲር፣ ሶኮ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 በኮረብታማውም አገር ሻሚር፥ ያቲር፥ ሶኮህ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 የሳምር ተራራዎች ፥ ኢዩቴር፥ ሦካ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥ ምዕራፉን ተመልከት |