ኢያሱ 15:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በቈላው ኤሽታኦል፥ ጾርዓ፥ አሽና፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በምዕራቡ በኰረብታዎች ግርጌ ያሉት ደግሞ እነዚህ ናቸው፤ ኤሽታኦል፤ ጾርዓ፣ አሽና ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 በቆላማው ቦታ ያሉትም ከተሞች ኤሽታኦል፥ ጾርዓ፥ አሽና፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በቆላው፥ አስጣል፥ ሳራዓ፥ አሳ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33-34 በቈላው ኤሽታኦል፥ ጾርዓ፥ አሽና፥ ዛኖዋ፥ ምዕራፉን ተመልከት |