ዮሐንስ 9:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደውን ሰው አየ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በመንገድ ሲያልፍም ከተወለደ ጀምሮ ዐይነ ስውር የሆነ ሰው አየ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ኢየሱስ በመንገድ ሲያልፍ ዕውር ሆኖ የተወለደ ሰው አየ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚያም ሲያልፍ ዕዉር ሆኖ የተወለደውን ሰው አየ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ። ምዕራፉን ተመልከት |