ዮሐንስ 8:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እነርሱም ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነርሱ ግን ስለ አብ እንደ ተናገራቸው አልገባቸውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ነገር ግን ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከት |