ዮሐንስ 6:55 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም55 ሥጋዬ እውነተኛ ምግብ፣ ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል፥ ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ነውና፤ ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |