ዮሐንስ 5:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እናንተ ወደ ዮሐንስ መልክተኞችን ልካችኋል፥ እርሱም ለእውነት መስክሮአል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 “ወደ ዮሐንስ ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሯል፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እናንተ ወደ ዮሐንስ መልእክተኞች ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሮአል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እናንተ ወደ ዮሐንስ ልካችሁ አልነበረምን? እርሱም ምስክርነቱን በእውነት ነገራችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 እናንተ ወደ ዮሐንስ ልካችኋል እርሱም ለእውነት መስክሮአል። ምዕራፉን ተመልከት |