ዮሐንስ 4:52 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)52 እርሱም በጎ የሆነበትን ሰዓት ጠየቃቸው፤ እነርሱም “ትናንት በሰባት ሰዓት ትኩሳቱ ለቀቀው፤” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም52 እርሱም ልጁ በስንት ሰዓት እንደ ተሻለው ሲጠይቃቸው፣ “ትኵሳቱ የለቀቀው ትናንት በሰባት ሰዓት ላይ ነው” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም52 እርሱም ልጁ በጎ የሆነበትን ሰዓት ጠየቃቸው። እነርሱም “ትናንትና በሰባት ሰዓት ላይ ትኲሳቱ ለቀቀው” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 የዳነባትን ሰዓቷንም ጠየቃቸው፤ “ትናንትና በሰባት ሰዓት ንዳዱ ተወው” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)52 እርሱም በጎ የሆነበትን ሰዓት ጠየቃቸው፤ እነርሱም፦ ትናንት በሰባት ሰዓት ንዳዱ ለቀቀው አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |