ዮሐንስ 16:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ “አሁን ታምናላችሁን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “አሁንስ አመናችሁ ማለት ነው? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “አሁንስ አምናችኋል? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “አሁን ታምናላችሁን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ “አሁን ታምናላችሁን? ምዕራፉን ተመልከት |