ዮሐንስ 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ብትወድዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15-16 “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ በዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |