ዮሐንስ 12:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ይህም የሆነው በእግዚአብሔር ከመመስገን ይልቅ በሰው መመስገንን ስለ ወደዱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ይህንንም ያደረጉት ከእግዚአብሔር ከሚገኘው ክብር ይልቅ ከሰው የሚገኘውን ክብር ስለ ወደዱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |