ዮሐንስ 1:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በማግሥቱ ዮሐንስ ከሁለት ደቀመዛሙርቱ ጋር እንደገና እዚያ ቆሞ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 በማግስቱም፣ ዮሐንስ ከሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ጋራ እንደ ገና እዚያው ቦታ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 በማግስቱ ዮሐንስ ከሁለት ደቀ መዛሙርቱ ጋር እንደገና እዚያ ቆሞ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በማግሥቱም ደግሞ ዮሐንስ ከሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ጋር ቆሞ ሳለ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በነገው ደግሞ ዮሐንስ ከደቀ መዛሙርቱም ሁለት ቆመው ነበር፥ ምዕራፉን ተመልከት |