ኢዩኤል 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጌታም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እነሆ፤ እግዚአብሔር ስለ ምድሩ ይቀናል፤ ስለ ሕዝቡም ይራራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር ስለምድሪቱ ባለው ቅንአት፥ ለሕዝቡ ራራላቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፤ ለሕዝቡም ራራለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። ምዕራፉን ተመልከት |