ኢዮብ 9:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ይልቁንስ እመልስለት ዘንድ፥ ቃሌንስ በፊቱ እመርጥ ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “ታዲያ፣ ከርሱ ጋራ እሟገት ዘንድ፣ ልከራከረውም ቃላት እመርጥ ዘንድ፣ እንዴት እችላለሁ? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ታዲያ፥ እኔ ለእርሱ መልስ መስጠት እንዴት እችላለሁ? ከእርሱ ጋር ለመከራከርስ ምን ቃላት አገኛለሁ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ቃሌን እንዴት ይሰማኛል? እንዴትስ ይተረጕመዋል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ይልቁንስ እመልስለት ዘንድ፥ ቃሌንስ በፊቱ እመርጥ ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ምዕራፉን ተመልከት |