ኢዮብ 8:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቤቱን ይደገፈዋል፥ ነገር ግን አይቆምለትም፥ ይይዘውማል፥ አይጸናለትም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ድሩ ላይ ቢደገፍ ይበጠስበታል፤ አጥብቆም ቢይዘው አይጸናም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በሸረሪቱ ድር ላይ ቢደገፍ ጸንቶ አይቆምም፤ የሸረሪት ድሩን ቢጨብጥ ይበጠስበታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቤቱን ቢደግፈውም አይቆምለትም፤ የጀመረውንም አይፈጽምም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ቤቱን ይደግፈዋል፥ አይቆምለትም፥ ይይዘውማል፥ አይጸናለትም። ምዕራፉን ተመልከት |