ኢዮብ 7:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ማለዳ ማለዳስ ትጐበኘው ዘንድ፥ ሁልጊዜስ ትፈታተነው ዘንድ? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በየማለዳው ትመረምረዋለህ፤ በየጊዜውም ትፈትነዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በየማለዳውስ ትመረምረው ዘንድ በየጊዜውስ ትፈትነው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ማለዳ ማለዳስ ትጐበኘው ዘንድ፥ በዕረፍቱም ትፈርድለት ዘንድ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ማለዳ ማለዳስ ትጐበኘው ዘንድ፥ ሁልጊዜስ ትፈታተነው ዘንድ? ምዕራፉን ተመልከት |