ኢዮብ 42:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እንዲሁም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችን እንደገና ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ተወለዱለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። ምዕራፉን ተመልከት |