ኢዮብ 41:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስለ አካላቱና ስለ ብርቱ ኃይሉ፥ ስለ መልካም ሰውነቱም ዝም አልልም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለዘላለም ባሪያ ታደርገው ዘንድ፣ ከአንተ ጋራ ይዋዋላልን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለዘለዓለም በባርነት እንዲያገለግልህ ከአንተ ጋር ስምምነት ያደርጋልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የፊቱን መጋረጃ ማን ይገልጣል? ወደ ደረቱ መጋጠሚያ ውስጥስ ማን ይገባል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ስለ አካላቱና ስለ ብርቱ ኃይሉ፥ ስለ መልካም ሰውነቱ ዝም አልልም። ምዕራፉን ተመልከት |