ኢዮብ 41:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ማንም ሊቀሰቅሰው የሚደፍር የለም፥ እንግዲህ በፊቴ መቆም የሚችል ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 መሰነጊያ በአፍንጫው ልታስገባ፣ ወይም ጕንጩን በሜንጦ ልትበሳ ትችላለህን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በአፍንጫው መሰነጊያ አስገብተህ መንጋጋውንም በመንጠቆ ወግተህ ልትይዘው ትችላለህን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የሚከራከረኝና በሕይወት የሚኖርስ ማን ነው? ከሰማይ በታች ያለውም ሁሉ የእኔ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ያንቀሳቅሰውም ዘንድ የሚደፍር የለም፥ እንግዲህ በፊቴ መቆም የሚችል ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |