ኢዮብ 41:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አንገቱ በጣም ጠንካራ ነው፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 አስፈሪ ጥርሶቹ የተገጠገጡበትን፣ የአፉን ደጅ ማን ደፍሮ ይከፍታል? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እጅግ የሚያስፈሩ ጥርሶች ያሉበት አፉን ከፍቶ መንጋጋውን ሊያላቅቀው የሚችል ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የአካሉ ሥጋም የተነባበረ ነው፤ ጎጂ ነገርን ቢያፈስሱበትም አይንቀሳቀስም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በአንገቱ ኃይል ታድራለች፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል። ምዕራፉን ተመልከት |