ኢዮብ 41:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንደ ፈላ ድስትና እንደሚቃጠል ሸምበቆ ከአንፍንጫው ጢስ ይወጣል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ስለ ብርታቱና ስለ አካላቱ ውበት፣ ስለ እጅና እግሩ ከመናገር አልቈጠብም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ስለ ሌዋታን እግሮች፥ ስለ ብርቱ ኀይሉ ስለሚያምረው አካሉ ሳልገልጥ አላልፍም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እስትንፋሱ እንደ ፍም ናት። ነበልባልም ከአፉ ይወጣል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እንደ ፈላ ድስትና እንደሚቃጠል ሸምበቆ ከአንፍንጫው ጢስ ይወጣል። ምዕራፉን ተመልከት |