ኢዮብ 40:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አጥንቱ እንደ ናስ አገዳ ነው፥ አካላቱ እንደ ብረት ዘንጎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዐጥንቱ እንደ ናስ ቱቦ፣ እጅና እግሮቹም እንደ ብረት ዘንግ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 አጥንቶቹ እንደ ነሐስ ናቸው። እንደ ብረት ዘንጎችም የጠነከሩ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጐድን አጥንቱ እንደ ናስ ነው፤ የጀርባው አጥንቶችም እንደ ብረት ዘንጎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 አጥንቱ እንደ ናስ አገዳ ነው፥ አካላቱ እንደ ብረት ዘንጎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |