Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ኢዮብ 37:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 የእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ያስገኛል፤ ሰፋፊ ውሆች ግግር በረዶ ይሆናሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውሃን ያቀዘቅዛል፤ ወደ በረዶም ይለውጠዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከኀ​ያሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እስ​ት​ን​ፋስ ውርጭ ይመ​ጣል። ውኃ​ው​ንም እንደ ወደደ ይመ​ራ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ከእግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠብባል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢዮብ 37:10
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ወይናቸውን በበረዶ፥ በለሳቸውንም በአመዳይ አጠፋ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች