ኢዮብ 33:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔን መፍራት አይገባህም፤ እኔ ተጽዕኖ ላሳድርብህ አልችልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። ምዕራፉን ተመልከት |