ኢዮብ 31:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው፥ የሚበቅለውም ሁሉ ይነቀል።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የዘራሁትን ሌላ ይብላው፤ ሰብሌም ተነቅሎ ይጥፋ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኔ የዘራሁትን ሌላ ሰው ይብላው፤ ቡቃያዬም ሁሉ ተነቃቅሎ ይጥፋ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው፤ በምድር ላይ ሥሬ ይነቀል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው፥ የሚበቅለውም ሁሉ ይነቀል። ምዕራፉን ተመልከት |