| ኢዮብ 3:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ እንዲሁም፦ ‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ’ የተባለበት ሌሊት።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፤ ‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ’ የተባለበት ሌሊት።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ያች የተወለድሁባት ቀን ትጥፋ፥ ያችም፦ ወንድ ልጅ ነው ያሉባት ሌሊት።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ ያም፦ ወንድ ልጅ ተፀነሰ የተባለበት ሌሊት።ምዕራፉን ተመልከት |