ኢዮብ 27:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ኢዮብም ምሳሌውን ቀጠለ፥ እንዲህም አለ፦ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ እንዲህም አለ፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦ ምዕራፉን ተመልከት |