ኢዮብ 26:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የዙፋኑን ፊት ይሸፍናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣ የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የሙሉ ጨረቃውን ፊት ይጋርዳል፤ በደመና ይሸፍነዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። ምዕራፉን ተመልከት |