ኢዮብ 26:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ኀይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ደካማውንስ ምንኛ አዳንኸው! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ይህን በመናገርህ ደካማውን የረዳኸው ይመስልህ ይሆን? ክንዱ የዛለውንስ ያበረታኸው ይመስልህ ይሆን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ማንን ትደግፋለህ? ማንንስ ልትረዳ ትወድዳለህ? ጥንቱን ኀይሉ ብዙ፥ ክንዱም ጽኑ የሆነ እርሱ አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! ምዕራፉን ተመልከት |