ኢዮብ 23:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በጨለማው አልተደመሰስኩም፥ ነገር ግን ድቅድቁ ጨለማ ፊቴን ሸፈነ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ይህም ሆኖ ሳለ ጨለማው፣ ፊቴንም የጋረደው ጽልመት ልሳኔን አልዘጋውም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ምንም እንኳ ድቅድቅ ጨለማ ዐይኔን ቢጋርደኝ፥ የጨለማው ክብደት ከመናገር እንድቈጠብ አላደረገኝም።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ጨለማም እንደሚመጣብኝ፥ ድቅድቁም ጨለማ ፊቴን እንደሚከድን አላወቅሁም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ከጨለማው የተነሣ፥ ድቅድቁም ጨለማ ፊቴን ከመክደኑ የተነሣ አልደነገጥሁም። ምዕራፉን ተመልከት |