ኢዮብ 22:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “በውኑ ክፉ ሰዎች የሄዱበትን የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ኀጢአተኞች በሄዱባት፣ በጥንቷ መንገድ እንደ ተመላለስህ ትቀራለህን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ኃጢአተኞች ይመላለሱበት የነበረው የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በውኑ ጻድቃን ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በውኑ ኃጢአተኞች ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን? ምዕራፉን ተመልከት |