ኢዮብ 21:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እርሱን ግን ለቀብር ይሸከሙታል፥ መቃብሩም ይጠበቃል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ ለመቃብሩም ጠባቂ ይደረግለታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከሞተ በኋላም አስከሬኑን ተሸክመው ወደ መቃብርም ይወስዱታል፤ መቃብሩ ይጠበቃል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እርሱን ግን ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ በመቃብሩም ውስጥ ይጠበቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እርሱን ግን ወደ መቃብር ይሸከሙታል፥ ሰዎቹም በመቃብሩ ላይ ይጠብቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |