ኢዮብ 21:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? ምስክርነታቸውንስ አትረዱምን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የነገሯችሁንስ ነገር በጥሞና አላዳመጣችሁምን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የተናገሩትንስ ምስክርነት አትቀበሉምን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 መንገድ ዐላፊዎችን ጠይቋቸው፤ ምልክታቸውንም አታገኙም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 መንገድ አላፊዎችን አልጠየቃችሁምን? ምልክታቸውን አታውቁምን? ምዕራፉን ተመልከት |