ኢዮብ 20:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለከበሩ ዕቃዎቹ ጨለማ ተዘጋጅቶአል፥ በሰው እፍ ያልተባለች እሳት ትበላዋለች፥ በድንኳኑ ውስጥ የቀረውም ይጋያል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ሀብቱ ለድቅድቅ ጨለማ ተዳርጓል፤ ሰው ባላራገበው እሳት ይበላል፤ በድንኳኑም ውስጥ የተረፈውን ይልሳል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ያካበተው ንብረት ሁሉ ጥቅጥቅ ባለ ጨለማ ውስጥ ይወድማል፤ በሰው እጅ ያልተቀጣጠለ እሳትም ያቃጥለዋል፤ በቤቱ ውስጥ የሚተርፈውን ንብረት ሁሉ ያጋየዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ጨለማ ሁሉ ይጠብቀዋል፤ ዕፍ የማይባል እሳትም ይበላዋል፤ እንግዳም ቤቱን ያጠቃዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ጨለማ ሁሉ ስለ ከበረው ዕቃ ተዘጋጅቶአል፥ በሰው አፍ እፍ የማትባል እሳት ትበላዋለች፥ በድንኳኑ ውስጥ የቀረው ይጨነቅባታል። ምዕራፉን ተመልከት |